መክሊት ምንም እንኳ የክብደት ሚዛን መለኪያ ይሁን እንጂ በዚህ ድረ-ገጽ አጠቃቀሜ ግን አንባቢዎቼ ግጥምና ስነ-ጽሁፍን ዕንዴት ሊመዝኑትና ሊመዘኑበት ይችላሉ የሚለዉ ጽንሰ-ኃሳብ መነሻዬ ነው::ዕናም ባሕልን ታሪክን ወግን ና ዕንዲሁም ለሕብረተሰብ ጠቃሚ ይሆናሉ የምንላቸዉን ጉዳዮች የምናሰፍርበትም ድረ-ገጽ ነዉ::